አዲስ አበባ
rent | ይከራዩ
በከተማ መሃል ውስጥ ከፍተኛ የህዝብ እንቅስቃሴ እና የንግድ እንቅስቃሴ ካለው መርካቶ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ ምቹ ዘመናዊ ቢሮዎች ያሉን ሲሆን ለእርስዎም ለስራዎ ቅልጥፋና ተመራጭ ቦታ ላይ ይከራዩ።ለትራንስፖርት ምቹ በሆነው የከተማችን ክፍል ላይ እንገኛለን፡፡
ለንግድ ስራዎ ተመራጭ የሆነ የንግድ ማዕከል ለተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች ተመራጭ የሆነ ፤ ለትራንስፖርት ምቹ በሆነው የከተማችን ክፍል ላይ እንገኛለን::
ለተለያዩ እና ለንግድ እንዲሁም ለቢሮ ምቾ የሆነ ለጠቅላላ አገልግሎት የሚሆኑ ክፍሎች ተዘጋጅተዋል ፡፡
በካሜራ የተደገፈ የ24 ሰአት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- -011-1-26-40-50 /0910-51-69-02
Email: [email protected]
www.somaleterabc.com
ለተከራይ ደንበኞቻች እና ለውድ ደንበኞቻቸው ምቹ የሆነ የፓርኪንግ አገልግሎት
ምንም አይነት የሃይል መቆራረጥ ስጋት የሌለበዎት ሲሆን የተሞላ የጀኔሬተር አቅርቦት ያለው፡፡
በሱማሌ ተራ የንግድ ማእከል ውስጥ በመከራየታችን ደሰተኛ ነን
በመሃል ከተማ ምቹ እና ጥራት ያላቸው ዘመናዊ የቢሮ እና የንግድ ሱቆች የያዘ ዘመናዊ የገበያ ማዕከል.