የሱማሌ ተራ የንግድ ማዕከል የኪራይ ቅናሽ አደረገ
የሱማሌ ተራ የንግድ ማዕከል የኪራይ ቅናሽ አደረገ
የሱማሌ ተራ የንግድ ማእከል ማህበራዊ ሃላፊነቱን ለመወጣት ሲል ለተከራዩች የአንድ ወር የኪራይ ቅናሽ ማድረጉ ታወቀ፡፡ በcovi-19 ወረርሽን ተከትሎ የተፈጠረው የንግድ መቀዛቀዝ በደንበኞቻችን ላይ የሚኖረውን እንድምታ በመረዳት የንግድ ማእከሉ ለተከራዩቹ በሙሉ የ አንድ ወር ቅናሽ ያደረገ ሲሆን ወረርሽኙንም ለመከላከል ይረዳ ዘንድ ለተገልጋይ ደንበኞቻችን እና ለንግድ ማእከሉ ተጠቃሚዎች በሙሉ የተለያዩ የንጥህና መስጫ ቁሳቁሶችንም ያቀረበ ሲሆን ወደፊትም የወረርሽኙን ተጥኖ በማየት የተለያዩ እርምጃዎች የሚውስድ መሆኑን የንግድ ማእከሉ ስራ አስኪጅ ገልጠዋል