ሱማሌ ተራ የንግድ ማዕከል በ2006 ከመሃል መርካቶ በቅርብ እርቀት በሚገኜው በታሪካዊ ሱማሌ ተራ ሰፈር ውስጥ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡
በመሃል ከተማ ምቹ እና ጥራት ያላቸው ዘመናዊ የቢሮ እና የንግድ ሱቆች የያዘ ዘመናዊ የገበያ ማዕከል.